Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

….. የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …..   በየሳምንቱ ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ጋዜጣ  በነገው ዕለት ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን አካትታ እጅዎ ትገባለች….

 

በነገው ዕትም ከሀገር ውስጥ በተጨዋችነት ዘመኑ ለሀዋሳ ከተማ፣ ለኤልፓ፣ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ለሲዳማ ቡና ተጫውቶ  ያሳለፈውና  አግሬሲቭ መሆንን ከሰርጂዮ ራሞስ ተምሬያለሁ የሚለው የአሁኑ የሀድያ ሆሳዕና የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹ ግርማ በቀለ እንግዳችን ነው ….. “አምና የመጀመሪያ 3 ነጥብ ያገኘነው ከሲዳማ ቡና ነው ዘንድሮም 3 ነጥቡን ማግኘት በሲዳማ ቡና ይጀመራል” የሚለው ተጨዋቹ “ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ኢትዮጵያ ቡናና ደደቢት ጠይቀውኝ እንቢ ብያለሁ” ሲልም ተናግሯል…..ቃለምልልሱን ይዘናል……

……በውጪ ዘገባ ደግሞ:…..

*  በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ቅዳሜ ከቀትር  በኋላ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቀው የማን.ሲቲና የሊቨርፑል የኢትሃዱ ፍልሚያ ትኩረት ስቧል….የፔፕ ጋርዲዮላና የየርገን ክሎፕ ፍጥጫን የሚመለከት መረጃ ይዘናል……

* የአርሰናሎቹ የአካዳሚ ውጤቶች ቡካዮ ሳካና ኢሚል ስሚዝ ሮው  ተደጋጋሚ ጉዳት ቀጣይ ዘመናቸው ላይ ስጋት ፈጥሯል …በሁለቱ ተጨዋቾች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ዙሪያ የሚያጠነጥነው  ዘገባንም አካተናል….

* የባርሴሎናው ተስፈኛ ጋቪ ጉዳት አነጋጋሪ ሆኗል …የባርሳዎችን  ቅስም ሰባሪ ስለሆነው ጉዳት  የሚያጠነጥን ዘገባ ይዘናል…..

**** ፔፔ ሬይናና ሚካኤል አርቴታ በባርሴሎና አንድ ክፍል ተጋርተው ያውቃሉ…. ግብ ጠባቂው ፔፔ ሬይና ስለአሁኑ የመድፈኞቹ አለቃ ሚካኤል አርቴታ የሚያውቀውን የትላንቱን የገለጸበትን መረጃ አካተናል….

* የመካከለኛ ምስራቋ ሳውዲ አረቢያ በቀጣይ አመታት ልታሳካው የቋመጠችለትን  ከባድ ህልም አልማለች …ራሷን በእግርኳሱ ካርታ ላይ ለማኖር  ስላለመችው ሳውዲ አረቢያ ዕቅድ የምንላችሁ አለ……

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን አካተናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም  ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ  የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ….

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

P