Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …

በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ ዘገባችን የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች ሀቦብቶም ብርሃኔ እንግዳችን ነው…. የቀድም የትራንስ ኢትዮጵያ ፣ የአዳማ ከተማ ፣የሀዋሳ ከተማና መብራት ሃይልን ጨምሮ ለ8 ክለቦች የተጫወተውን ሀብቶምን ባልደረባችን በጋሻው አየለ ጋር ቆይታ አድርጓል…..” በልጅነቴ ሳደንቃቸው ከነበሩ ተጨዋቾች ጋር አብሬ መጫወቴ ግርም ይለኛል” ሲል ተናግሯል። ቃለ ምልልሱን ይዘናል….

 

*……ከውጪ ዘገባ ደግሞ ………

*…… በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በክለቦቻቸው ያንጸባረቁ ኮከቦች በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ምን ነካቸው..? በዚህዙሪያ መረጃ ይዘናል……

*….የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎማለፍ ፍልሚያ ነገ ይጀመራል…በጨዋታዎቹ ዙሪያ መረጃዎችን አካተናል..

*…..የአውሮፓ ዋንጫው ክስተት በሆነችው ጆርጂያ ላይ የሚያነጣጥር መረጄዎችን ይዘናል

*…..የስታዲየም ስያሜ መብቱን ለመሸጥ እንቅስቃሴ ላይ ስላለው ማን.ዩናይትድ የምንላችሁ ነገር አለ….

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

P