Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …

በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ ዘገባችን የቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ ፋሪስ ሃላዊ እንግዳችን ነው…. ከባልደረባችን በጋሻው አየለ ጋር ቆይታ ያደረገውና ከተከላካይነት ወደ ግብ ጠባቂነት የተቀየረው ፋሪስ “የልጅነት ክለቤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባደኩበት አመት መውረዱ ይቆጨኛል” ሲል ተናግሯል….ቃለምልልሱን ይዘናል….

 

*……ከውጪ ዘገባ ደግሞ ………

*…… 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜውን ጉዞ ዛሬ ጀምሯል……ነገ የሚካዱት ሁለቱ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች እንግሊዝ ከስዊዘርላንድ ኔዘርላንድ ከቱርክ ስለሚያደርጉት ጨዋታ የምንለው አለ…

*…..በማድሪድ ቤት ታሪክ ሰርቶ ስላለፈው ክርስቲያኖ ሮናልዶና ታሪክ ሊከስት ሳንቲያጎ በርናባው ስለደረሰው ኮከብ ክሊያን ምባፔ መረጃዎችን ይዘናል….

*….መድፈኞቹ ቤት የተከላካይ መስመርን ለማጀገን ከጫፍ ስለደረሰው ካላፊዮሪ የምኖላችሁ አለ….

*…..የሊቨርፑልን የቅድመ ውድድር ዝግጅትን ዳሰናል….

*….አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግ በማን.ዩናይትድ ኮንትራታቸው ተራዜሟል…በውል እደሳው ዙሪያ መረጃዎችን አካተናል….

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

P