Google search engine

….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …

 

በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ ዘገባችን ፊዚዮቴራፒስቱ ይስሀቅ ሽፈራው እንግዳችን ነው … ይስሀቅ ሁሉንም ያስማማ በሁሉሞም የስፖርት ቤተሰብ በተመሳሳይ የሚወደስ መሆኑን ተከትሎ ለሰራው ስራ እውቅና በመስጠት የስፖርት ቤተሰቡ በጋራ የምስጋና ፕሮግራም በማዘጋጀት መኪና ሸልሞታል። ከሚዲያ ዕይታ የሚርቀውን ይስሀቅን ሊግ አሳዳ አገኘችውና ተከታዩን ቃለ ምልልስ ከባልደረባችን ዮሴፍ ከፈለኝ ጋር አደረጉ… ” ኢትዮጵያ ቡና ማለት ይስሀቅ ይስሀቅ ማለት ኢትዮጵያ ቡና ነው” ያለው ፊዚዮቴራፒስቱ ይስሀቅ “አስክሬኔ ላነይ ሳይሆን በህይወት እያለሁ አበባ አንገቴ ላይ በመጠለቁ ተደስቻለሁ” ሲል ተናግሯል…. ቃለ ምልልሰን ይዘናል..

*….. ሀድያ ሆሳዕናዎች ለወዳጅነት ጨዋታ ጆበርግ ገብተው ልምምዳቸውን ተያይዘውታል….. ይህንና ባለፈው ረቡዕ የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለው የሊጉ ዮሴፍ ከፈለኝን መረጃ ይዘናል….

 

*……ከውጪ ዘገባ ደግሞ ………

*…… ማን.ዩናይትድ ተከላካዩ ሌኒ ዮሮን አስፈርሟል …
ተከላካዩ ለዩናይትድ ምን ይጨምራል…? መረጃዎችን ይዘናል…..

*…. ከአውሮፓ ዋንጫ በኋላ የጎሉ ….ከውድድሩ በኋላ የዝውውር ዋጋቸው ከፍ ያሉ 10 ተጨዋቾችን ዝርዝር ይዘናል….

*…ስሚዝ ሮው ከአርሰናል ሊለቅ …? ውሳኔው ቢያምም ትክክለኛ ይመስላል…በዚህ ዙሪያ መረጃ ይዘናል…

*….የኢንዞ ፈርናንዴዝ ጣጣ…ቸልሲ አርጀንቲናዊው ተጨዋቹ ላይ ምርመራ ከፍቷል …በዚህ ዙሪያ መረጃ ይዘናል…

*…የሊቨርፑል የአዲሱ ዘመን መልክና የሞሀመድ ሳላህ አዲሱ ገጽታ ዙሪያ የምንላችሁ አለ…..

*…..ከወተት አላቢነት ተነስቶ በፔፕ ጋርዲዮላ የመፈለግ ዕድል ስላገኘው የሲቲ አዲሱ ኮከብ ሳልቪንሆ ዙሪያ መረጃ ይዘናል…

*…. የአርሰናል ታሪካዊ ጎል አስቆጣሪ በሆነው ንዋንኮ ካኑ ዙሪያ የሚያጠነጥን መረጃንም አካተናል…

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: