በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ ዘገባችን….. የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር እና የኢትዮጵያ በና የቦርድ ፕሬዝዳንት መት አለቃ ፈቃደ ማሞ እንግዳችን ናቸው.. ከሊጉና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተያይዞ ግልጽ ምላሽ የሰጡት መቶ አለቃ ” ያለን ጥርስ 100 ነው ክለቦቹና ተጨዋቾቻቸው የበጀት ገደብ መመሪያውን በመጣስ ባይዳፈሩን ይሻላል” ሲሉ ተናግረዋል። የበናማዎቹ የቦርድ ሰብሳቢ ከሊጉ ዮሴፍ ከፈለኝ ጋር በነበራቸው ቆይታ በልበ ሙሉነት እንደናገሩት ” በቀጣዮቹ አምስት አመታት ኢትዮጵያ ቡናን የሚያህል የስፖርት ክለብ ኢትዮጵያ ውስጥ አይኖርም” ሲሉ ተናግረዋል….
ቃለ ምልልሱን ይዘናል….
*……ከውጪ ዘገባ ደግሞ ………
*….. የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጅማሮ ዋዜማ ተደርጎ የሚታየው የኮሚዩኒቲሺልድ ዋንጫ ነገ 11 ሰአት በዌምብሌይ ይካሄዳል …በጨዋታው ዙሪያ መረጃ ይዘናል…..
*….የሪያል ሶሲዳዱ ዙቢ ሜንዲ በሊቨርፑሎች አይን ውስጥ ገብቷል… ይህንና የክለቡ የአሜሪካሞ ቆይታ አነጋጋሪ እውነታዎችን አካተናል…..
*……ማን.ዩናይትድ ትክክለኛ የኮቢ ማይኖን አጣማሪ እያሰሰ ነው …ለቦታው እነማን ታጭተዋል…? መረጃ ይዘናል….
*….የማይረሱ የእግርኳስ አፍቃሪያን ልብ ውስጥ የማይወጡ ክለቦች እነማን ናቸው …? በዚህ ዘሪያ የሚያጠነጥን ዘገባ አካተናል….
*…. ፍሎረንቲኖ ፒሬዝ በአውሮፓ መድረክ ዳግም አይከሰትም የተባለውን የሻምፒየንስ ሊግ ድልን ደጋግሞ ያሳካው የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት ናቸው … ስለኚሁ ፕሬዝዳንት የተለየ መንገድ የሚገልጽ ዘገባ ይዘናል…
….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …
ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…
….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…