Google search engine

…የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …

በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ ዘገባችን ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመለሰው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እንግዳችን ነው ….. መቻል፣ ባህርዳር ከተማና አዳማ ከተማን አሰልጥኖ ከአንድ አመት እረፍት በኋላ ዳግም ወደ ፈረሰኞቹ ቤት ተመልሷል። አሰልጣኝ ፋሲል ከሊጉ ዮሴፍ ከፈለኝ ጋር በነበረው ቆይታ “በዚህ ሰዓት ጊዮርጊስን መረከቤ ፈተናውን የበለጠ ሊያበዛ ቢችልም ፈተናውን ለመጋፈጥ ተዘጋጅቻለሁ ” ብሏል … … ቃለ ምልልሰን ይዘናል..

*….. ተጠባቂና አጓጊ የሆነው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ማን.ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር ባደረጉት ጨዋታ ይጀመራል ..በተጠባቂው ሊግ ዙሪያ የምንላችሁ ነገር አለ….

*… የኡናይ ኤምሬው አስቶን ቪላ ዘንድሮ ከአምናው ይሻል ይሆን ..? መረጃዎችን ይዘናል…

*.. ስለ አዲሱ የማን.ዩናይትድ ኮከብ ማቲያስ ዴሊት መረጃዎችን አካተናል ….

*…. አምና ቦታውን የተነጠቀው የማን.ሲቲው ጃክ ግሪሊሽ ዳግም ይደምቅ ይሆን …? በዚህ ዙሪያ የምንላችሁ አለ….

*….ፕሪሚየር ሊጉ ስለማይዘነጋቸው አርቢትሮች መረጃ ይዘናል….

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: