Google search engine

…..የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …..

በየሳምንቱ ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ጋዜጣ  በነገው ዕለት ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን አካትታ እጅዎ ትገባለች….

በነገው ዕትም ከሀገር ውስጥ በደቡብ አፍሪካ  ህልሙን እየኖረ ስላለው ኢትዮጵያዊ  ኮከብ እናስተዋውቃችሁ ..ይህ ሰው የኢትዮጵያዊያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆነው አቶ ይልማ ተስፋዬ ይባላል …የሊግ ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር የሆነውና በቅርቡ የዚህ ማህበር  የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ሆኖ የተሾመው ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሰይፉ ደቡብ አፍሪካ በሄደበት ወቅት  ከአቶ ይልማ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ይዘናል….

……በውጪ ዘገባ ደግሞ:…..

*   የአርሰናሉ አለቃ  ሚካኤል አርቴታ ቡድን ጠንካራ የአዕምሮ ዝግጅት ትኩረት ይስባል…በዚህ ላይ የሚያጠነጥን መረጃ ይዘናል …..

**** አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግ  ቸልሲን ማሸነፋቸው እፎይታ  ይሰጣል …? የቴንሃግ ምላሽስ ምንድነው…? መረጃውን  አካተናል….

**** የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን ሳያሸንፍ አራት ጨዋታ ሞላው ….የማን. ሲቲ ቀውስ ማለት ይቻላል …? በዚህ ላይ የሚያተኩር ዘገባ አካተናል….

**** የሊቨርፑሉ ሉዊስ ዲያዝ ዝብርቅርቅ ያለ አመትን ዳሰናል….

**** የቀድሞ የማን.ዩናይትድ ኮከብ ዌይን ሩኒ ለቢቢሲ የሰጠውን ቃለምልልስ ይዘናል….

**** ማርቲን ኦዴጋርድ ለመድፈኞቹ ትልቅ ፍቅር አለው …በተጨዋቹ ትልቅ ፍቅር ዙሪያ የሚያጠነጥን መረጃ አካተናል…..

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን አካተናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም  ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ  የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ….

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: