Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል ….

 

በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ  ዘገባችን  በ22 ጨዋታዎች ውጤት መሰረት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  መቻልን በ5 ቅዱስ ጊዮርጊስን በ7 ነጥብ እየመራ መገኘቱ ለፈረሰኞቹ አልተዋጠም የሁለት ተከታታይ አመታት የዋንጫ አሸናፊው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ይሄን ስሜት  አላውቀውም  ግን ተስፋ ንቆርጥም 8 ጨዋታ አለኮ ሲል ገና ነው አልረፈደም የሚል አስተያየቱን ሰጥቷል። ” በየአመቱ ጠንክረው  ብቅ የሚሉ ክለቦች ቢኖሩም እኛ ግን በየአመቱ መኖራቾን ያኮራናል” የሚለው አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከሊጉ ዮሴፍ ከፈለኝ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ  “13 ተጨዋቾች ለቅቀውም የተቋቋምነው ክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለሆነ ነው” ሲል ከባድ ትግል እንደገጠማቸው አስረድቷል …ቃለምልልሱን ይዘናል…

*… የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ነገና ከነገ በስቲያ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል ኢትዮጵያ ቡና ከሀዋሳ ከተማ  ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ መድን ይጫወታሉ …ስለ ጨዋታው  ያዘጋጀነው ዘገባ አለ…

 

*……በውጪ ዘገባ ደግሞ ………

*……  በእንግሊዝ  ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂው የቶተንሃምና የአርሰናል የሰሜን ለነረደን ደርቢ  የፊታችን እሁድ ይካሄዳል…ቶተንሃሞች የአርሰናልን የዋንጫ ህልም ያጨነግፉ ይሆን ….? በጨዋታው ዙሪያ መረጃ ይዘናል…

*…..የፔፕ ጋርዲዮላው ማን.ሲቲ አራት ተከታታይ አመታት የሊጉን ዋንጫ በማንሳት ታሪክ ሊሰራ ከጫፍ ደርሷል ..
ስለ ፔፕ ውጥን የምንላችሁ  አለ…

*….ዝምተኛው ኖርዌያዊው ማርቲን ኦዴጋርድ በአርሰናል ላይ ያለው ተጽዕኖ ጨምሯል… ስለ ጨዋታ አቀጣጣዩ ኮከብ የምንላችሁ አለ…..

*….የሪያል ማድሪዱ ግድግዳ ጀርመናዊው አንቶኒዮ ሮዲገር  ስላለፈበት ህይወትና ስለወቅታዊ ብቃቱ የሰጠውን ቃለምልልስ ይዘናል …..

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም  ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ  ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ  የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

P