ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ
የነገዋ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ አታምልጦት። በዕለተ ቀኗ ምን ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ ከቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋችና በአሁን ሰዓት ላይ ለድሬዳዋ ከተማ ከሚጫወተው ፍሬዘር ካሳ ጋር ቆይታን አድርገናል።
ፍሬዘር ምን ምን ጉዳዮች ተነስቶለት ምላሽ ሰጥቶ ይሆን?
ከእነዛ መካከልም
“ከቅዱስ ጊዮርጊስ የተለያየሁበትን ሁኔታ አለማወቄ በጣም ይቆጨኛል” ያለው ሲገኝ ስለ ድሬዳዋ ከተማም የሚለውን እናስነብባችኋለን። ሊግ በእትሟ ከቡናው ወንድሜነህ ደረጄም ጋር ቆይታ አላት። ነገ አታምልጦት።
ሊግ በባህርማዶ ዘገባዋም ሜሲ በባርሴልና ይቆያል? ወይንስ አይቆይም? የሚል ዘገባን እንደዚሁም
የሮናልዶ ክብረ ወሰኖቾ ስለመቀጠለቸው እና ሌሎች መረጃዎችን ታቀርብሎታለች”።
የሊግ የነገው እትም የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።