የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ
ታህሳስ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ ወላይታ ላይ ያደረጉትን ጨዋታ እና ታህሳስ 8 ቀን 2011 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሐዋሳ ከተማ በአዲስ አበባ ባደረገጉት ሁለት የኘሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የተሰጡ የዲስኘሊን ውሳኔዎች ፌዴሬሽኑ በደብዳቤ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፒሊን ኮሚቴ ውሳኔ አሳልፏል
ተመሳሳይ ጽሁፎች