Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

የዋሊያዎቹ አዲሱ አለቃ ውበቱ አባተ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ፡፡

አዲስ የተሸሙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውበቱ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸውን ዛሬ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባስገቡት ደብዳቤ አሳውቀዋል፡፡ ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል በአሁን ሰዓት በግብጽ ሊግ ከሚጫወተው ሽመልስ በቀለ በስተቀር 39ኙ ተጫዋቾች በሀገር ውስጥ የሚጫወቱ ናቸው፡፡
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች መስከረም 23/2013ዓ.ም ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ድረስ ሪፖርት በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ሪፖርት የሚያደርጉ ይሆናል፡፡ መስከረም 23 የኮቪድ ምርመራ እንደሚደረግላቸው ታውቋል፡፡ ዝግጅታቸውንም በካፍ አካዳሚ የሚያደርጉ ሲሆን፤ ፌዴሬሽኑም ካፍ አካዳሚን ዝግጁ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች በመከናወን ላይ ሲሆኑ ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

1 አቤል ማሞ ግብ ጠባቂ መከላከያ
2 ምንተስኖት አሎ ግብ ጠባቂ ስሁል ሽረ
3 ይድነቃቸው ኪዳኔ ግብ ጠባቂ ወልቂጤ ከነማ
4 ተክለማሪያም ሻንቆ ግብ ጠባቂ ኢትዮጵያ ቡና
5 ሰኢድ ሃብታሙ ግብ ጠባቂ ጂማ አባጅፋር

1 ረመዳን የሱፍ የግራየመስመር ተከላካይ ስሁል ሽረ
2 አምሳሉ ጥላሁን የግራየመስመር ተከላካይ ፋሲል ከነማ
3 ሃይለሚካኤል አደፍርስ የግራየመስመር ተከላካይ ሰበታ ከተማ
4 አህመድ ረሺድ የቀኝየመስመር ተከላካይ ኢትዮጵያ ቡና
5 ሱሌማን ሰኢድ የቀኝየመስመር ተከላካይ ኣዳማ ከነማ

1 አስቻለው ታመነ የመሃል ተከላካይ ቅ/ጊዮርጊስ
2 አንተነህ ተስፋዬ የመሃል ተከላካይ ሰበታ ከተማ
3 ያሬድ ባየህ የመሃል ተከላካይ ፋሲል ከነማ
4 ወንድሜነህ ደረጀ የመሃል ተከላካይ ኢትዮጵያ ቡና
5 መሳይ ጳውሎስ የመሃል ተከላካይ ሃዋሳ ከተማ
6 ደስታ ደሙ የመሃል ተከላካይ ቅ/ጊዮርጊስ

1 ሽመልስ በቀለ አማካይ ሚሲር ኤልመካሳ
2 ይሁን እንደሻው አማካይ ሀዲያ ሆሳና
3 ከነአን መርክነ አማካይ አዳማ ከተማ
4 ሀብታሙ ተከስተ አማካይ ፋሲል ከነማ
5 ሱራፌል ዳኛቸው አማካይ ፋሲል ከነማ
6 ኤፍሬም አለሙ አማካይ ባህርዳር ከተማ
7 አማኑኤል ዮሀንስ አማካይ ኢትዮጵያ ቡና
8 ታፈሰ ሰለሞን አማካይ ኢትዮጵያ ቡና
9 መሱድ መሀመድ አማካይ ሰበታ ከነማ
10 ዳዊት እስጢፋኖስ አማካይ ሰበታ ከነማ
11 ሀይደር ሸረፋ አማካይ ቅ/ጊዮርጊስ

1 አማኑኤል ገ/ሚካኤል የመስመር አጥቂ መቐለ 70 እንደርታ
2 ጋዲሳመብራቴ የመስመር አጥቂ ቅ/ጊዮርጊስ
3 አዲስጊዴይ የመስመር አጥቂ ሲዳማ ቡና
4 በረከትደስታ የመስመር አጥቂ አዳማ ከተማ
5 ሽመክትጉግሳ የመስመር አጥቂ ፋሲል ከነማ
6 ሃብታሙ ገዛኽኝ የመስመር አጥቂ ሲዳማ ቡና
7 አቤል ያለው የመስመር አጥቂ ቅ/ጊዮርጊስ
8 ሚኪያስ መኮንን የመስመር አጥቂ ኢትዮጵያ ቡና

1 አቡበከር ነስሩ አጥቂ ኢትዮጵያ ቡና
2 ሙጂብ ቃሲም አጥቂ ፋሲል ከነማ
3 መስፍን ታፈሰ አጥቂ ሃዋሳ ከተማ
4 ባዬገዛ ኽኝ አጥቂ ወላይታ ዲቻ
5 ጌታነህ ከበደ አጥቂ ቅ/ጊዮርጊስ

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳት አሰልጣኞቻቸውንም ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቀዋል፡፡
ደሳለኝ ገ/ጊዮርጊስ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ
አንዋር ያሲን ም/አሰልጣኝ
አስራት አባተ ም/አሰልጣኝ
በሂደት ሌሎች የኮቺንግ ስታፍ አባላትም ብሔራዊ ቡድኑን የሚቀላቀሉ ይሆናል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P