Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

የፈረሰኞቹ አጥቂ አዲስ ግደይ በዛሬው እለት ቀዶ ጥገናውን አከናወነ!


በ2013 ዓ.ም ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው የቀድሞው የሲዳማ ቡና የፊት መስመር አጥቂ  አዲስ ግደይ በዛሬው እለት የጉልበት ቀዶ ጥገና በማርሻል ከፍተኛ የቀዶ ጥገና ማዕከል አድርጓል፡፡

ፈረሰኞቹ ደብረዘይት በሚገኘው በክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ የታዳጊዎች ማዕከል ከሲዳማ ቡና ጋር በነበራቸው የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ተሰላፊ የነበረው የክለባችን አጥቂ አዲስ ግደይ፣ በሰዓቱ የጉልባት ጉዳት ACL( Anterior cruciate ligament) እና meniscus ተብሎ በህክምና የሚጠራውን ጉዳት አስተናግዶ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ መራቁ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም አዲስ ግደይ በዛሬው እለት ከጠዋቱ 2፡30- 7፡30 የፈጀ ቀዶ ጥገና በጥሩ ሁኔታ አከናውኗል፡፡
አዲስ ሙሉ በሙሉ ከህመሙ አገግሞ ወደ ሜዳ  ለመመለስ ከ ስድስት እስከ ዘጠኝ ወር ሊፈጅበት እንደሚችልም የህክምና ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡

ምንጭ – የቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ይፋዊ ገፅ

@Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P