የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ህዳር 9/2012 ጨዋታ ስላለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ህዳር 13 እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ውድድር አመራር አብይ ኮሚቴ አሳውቋል። ቀደም ሲል ህዳር 6 እና 7 የተባለው በዚህ እንዲስተካከል መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ውድድር አመራር ዓብይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ገልጸዋል።
© ሊግስፖርት የድረገጽ ዲዛይን: tech-ethiopia.com