Google search engine

ፀጋዬ ኪዳነማርያም ወላይታድቻን በኃላፊነት ተረከበ

የጦና ንቦች ከአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ጋር መስማማት ባለመቻላቸው መለያየታቸው ታውቋል::

በምትካቸው በሁለተኛው የውድድር አጋማሽ የጅማ አባ ጅፋር አሠልጣኝ ከነበሩት አሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል::

@Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P