leaguesport.net በአለም ሰገድ ህትመትና ማስታወቂያ ስራ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ስር የሚሰራ ድህረ ገጽ ሲሆን በተለይ ለሀገር ውስጥ ስፖርቶች ሰፊ ሽፋን ይሰጣል ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ከተቋቋመች 16 አመታትን በጽናት አልፋ አሁን ደግሞ ደረጃውን በጠበቀ እና ሙሉ በሙሉ ባለ ቀለም ህትመት እየታተመች ዘወትር ቅዳሜ በየሳምንቱ ለገበያ የምትቀርብ ተወዳጅ ጋዜጣ ናት አሁን ደግሞ ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመራመድ ይቻለን ዘንድ በየሳምንቱ ለንባብ ከምናቀርበው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በተጨማሪ www.leaguesport.net ዌብ ሳይትን ስናበረክትላችሁ በደስታ ነው የጋዜጣው እና የድህረ ገጹ ባለቤት እና ማኔጂንግ ኤዲተር አለምሰገድ ሰይፉ ላለፉት 18 አመታት በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ላይ ያገለገለ ሙያተኛ ነው፡፡
<img class=”wp-image-131 alignnone” src=”https://www.leaguesport.net/wp-content/uploads/2018/11/photo_2018-11-13_11-11-54-225×300.jpg” alt=”” width=”132″ height=”176″ />
<strong> የጋዜጣው እና የድህረ ገጹ ባለቤት እና ማኔጂንግ ኤዲተር አለምሰገድ ሰይፉ</strong>
<hr />
<strong>ላለፉት 25 ዓመታት በኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኝነት ያገለገለ</strong>
<strong>መሸሻ ወልዴ ከፍተኛ አዘጋጅ</strong>
<strong>ስልክ 0920671524</strong>