Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

….. የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …..

በየሳምንቱ ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ጋዜጣ  በነገው ዕለት ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን አካትታ እጅዎ ትገባለች….

በነገው ዕትም ከሀገር ውስጥ  የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጨዋች ቢኒያም በላይ  እንግዳችን ነው…  በደረሰበት ጉዳት  የ2016 4 የሻምፒየንስ ሊግ  5 የፕሪሚየር  ሊግ ጨዋታዎች ያመለጡት ቢኒያም ከጉዳቱ አገግሞ ዛሬ ቡድኑን ተቀላቅሏል….. ከሊጉ ዮሴፍ ከፈለኝ ጋር የመጀመሪያ የሆነውን ቃለምልልስ ያደረገው ተጨዋቹ ፈረሰኞቹ ሶስተኛ አመቱንም በድል ይቋጩታል ሲል በልበ ሙሉነት ይናገራል….”ለሻምፒዮናነት እስከተጫወትን ድረስ  በየትኛውም ክለብ መቆም የለብንም” ያለው ቢኒያም  “ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ማንም ይምጣ ሁልጊዜ ዋንጫ ያልማል” ሲል ተናግሯል….ቃለምልልሱን ይዘናል….።

*።  ፈረሰኞቹ  ራሳቸውን በገቢ እያጠናከሩ ነው ..
ከትላንት በስቲያ በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደ የፊርማ ስነስርዓት በከፍተኛ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት የታጀበ የሶስት አመት ውል ከዊነር ኢቲ ቤቲንግ ኩባንያ ጋር ተፈራርሟል …. በዚህ ላይ መረጃ ይዘናል…

……በውጪ ዘገባ ደግሞ:…..

* በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማን.ሲቲ  ከቸልሲ  ከነገ በስቲያ እሁድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል …
ሰማያዊያኖቹ ቸልሲዎችስ ለፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን ምላሽ ይኖራቸው ይሆን …? በዚህ ጨዋታ ዙሪያ መረጃ  ይዘናል …

* ማን.ዩናይትድ  በፕሪሚየር ሊጉ ቢያገግምም በሻምፒየንስ ሊጉ ወደ ቀጣዩ ዙር የመግባት አጣብቂኝ ውስጥ የከተተውን ውጤት አስመዝግቧል… ከድጡ ወደ ማጡ የሆነውን የኤሪክ ቴንሀግ ቡድን ጉዞን የተመለከተ መረጃም ይዘናል…..

* አርሰናሎች  በኮከባቸው ቡካዮ ሳካ ተደጋጋሚ ጉዳት ተቸግረዋል …እንዴትስ ይጠቀሙት..? በሳካ እንቆቅልሽ ዙሪያ የምንላችሁ አለ…

*  የሊቨርፑሉ ኮከብ ሉዊዝ ዲያዝ  አባት መታገት መላው አለምን ሲያነጋግር ሰንብቷል….የኮሎምቢያ መንግሰት ከፍተኛ አቅም ያለው  ሃይል አሰማርቶ የተጨዋቹን አባት ትላንት ከእገታው አስለቅቋል ….  ለሳምንታት ትኩረት ስቦ ስለነበረው የአጋች ታጋች ትግል ዙሪያ መረጃ ይዘናል

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን አካተናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም  ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ  የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ….

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

P