Google search engine

….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …

 

በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ ዘገባችን የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረው አፈወርቅ ጠናጋሻው እንግዳችን ነው…. ከባልደረባችን በጋሻው አየለ ጋር ቆይታ ያደረገው አፈወርቅ ከልምምድ መልስ ምሽት ላይ ሮንድ የሚዞሩ ወታደሮች የደበደቡትን አይረሳም…” “ከብሄራዊ ቡድን ልምምድ ስመለስ በቆመጥ ቀጠቀጡኝ” ሲልም ይናገራል…ቃለምልልሱን ይዘናል….

 

*……ከውጪ ዘገባ ደግሞ ………

*…… 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በጀርመን አስተናጋጅነት ከተጀመረ ቀናት በኋላ ኮፓ አሜሪካ የላቲን አሜሪካ ዋንጫ በአሜሪካ አስተናጋጅነት ተጀምሯል…አርጀንቲና ዳግም ታሸንፍ ይሆን..?በውድድሩ ዙሪያ መረጃዎችን ይዘናል ..

*….. ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ዋንጫ ላይ የተሳተፈችው ጆርጂያ በቀጣይ ጨዋታዎቿ ተስፋ የጣለችበት ኮከብ አላት…..ክቪቻ ክቫራትስኬሊያ ይሰኛል…ስለ ተጨዋቹ የምንላችሁ አለ…

*…… ንጎሎ ካንቴ ከፈረንሳይ የመሃል ክፍል ላይ መገኘቱ ለቡድኑ ጥንካሬ ፈጥሯል…..በካንቴ ጥቅም ዙሪያ መረጃዎችን አካተናል….

*…..ከቲኪታካ ወደቀጥተኛ አጨዋወት ስለዞረችው ስፔን የሚያጠነጥኑ መረጃዎችን አካተናል….

*……ፈረንሳይ ኦስትሪያን በረታችበት ጨዋታ ጉዳት ያጋጠመው ክሊያን ምባፔ ለፈረንሳይ ስጋት ሆኗል… በዚህ ዙሪያ የተጠናከረ መረጃንም ይዘናል…..

….. እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …

ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…

….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: