….የሊግ ጉዞ ቀጥሏል ……
*……ከውጪ ዘገባ ………
*…. ማን.ዩናይትድ ኡጋርቴን አስፈርሟል…. ዩናይትድን ይታደግ ይሆን …? ዘገባዎችን ይዘናል….
*….. ሚኬል ሜሪኖ ኤምሬትስ ደርሷል . ዴክላን ራይስ የመድፈኞቹ አይነኬ ተጨዋች ሆኗል ..ስለ ተጨዋቾቹ የምንላችሁ አለ…
*…..ኬይዛ ለሊቨርፑል ምን ያስገኛል ..? ታክቲካዊ አማራጭ ወይስ ተጨማሪ ፈተና …? በዚህ ዙሪያ መረጃ ይዘናል..?
*…የሆላንዳዊያኑ አሰልጣኞች የባላንጣነት ጅማሬ …
በኦልድትራፎርድ ማን.ዩናይትድ ሊቨርፑልን ያስተናግዳል … በጨዋታው ዙሪያ መረጃ ይዘናል …
… እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል …
ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ ሊግን በእጅዎ ያስገቡ…
….ቅዳሜና እሁድዎ የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ…