Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

መቻሎች የፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ላይ ቁጣቸውን አሰሙ።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ አሰልጣኝ ገብረ ክርስቶስ ቢራራ ላይ ያስተላለፈው የቅጣት ውሳኔ የክለቡን ተጨዋቾች አሰልጣኞችና ደጋፊዎች በተለያየ መልኩ ተጽዕኖ በመፍጠር ጫና ውስጥ እንዲገቡ ሆን ተብሎ የተሰጠ ውሳኔ በመሆኑ እንደማይቀበለው የመቻል እግርኳስ ክለብ አስታወቀ።

ክለቡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ ከዳኞችና ታዛቢዎች የቀረበለትን ሪፖርት በመጥቀስ አሰልጣኝ ገብረ ክርስቶስ የባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛው ላይ ለጸብ የሚያየሳሳ ስነምግባር የጎደለው ድርጊት ፈጽመዊል በሚል የአራት ጨዋታ እገዳና የ5 ሺህ ብር ቅጣት ማስተላለፉን በፍጹም ተቀባይነት የለውም በማለት አሳስቧል።

ክለቡ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባቀረበው አቤቱታ ሁለቱ አሰልጣኞች በሰላም መለያየታቸውና ምንም አይነት የጸብ ድርጊት በመሃላቸው እንደማይታይ ክስተቱን በሚያሳየው ቪዲዮ ላይ መመልከታቸውን ለዚህም ማስረጃ እንዳላቸው፣ ጥፋት ቢኖር እንኳን እንደ ሌላው ጊዜ አሰልጣኙን ጠርተው ሳያነጋግሩ ምንም መረጃ በሌለበት ውሳኔ ማስተላለፋቸው እንደዚሁም ፈጸመ ለተባለው ድርጊት የቀረበ ምንም አይነት ህጋዊ ማስረጃ ባለመኖሩ የውድድርና ስነስርዓት ውሳኔን ውድቅ በማድረግ ፌዴሬሽኑ እንደገና ጉዳዩን አጣርቶ ምላሽ እንዲሰጥበት ጠይቋል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

ትኩስ ዜናዎች

P