Google search engine

“አምና የመጀመሪያ 3 ነጥብ ያገኘነው ከሲዳማ ቡና ነው ዘንድሮም 3 ነጥቡን ማግኘት በሲዳማ ቡና ይጀመራል” “ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡናና ደደቢት ጠይቀውኝ እንቢ ብያለሁ” ግርማ...

በተጨዋችነት ዘመኑ ለሀዋሳ ከተማ፣ ለኤልፓ፣ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ለሲዳማ ቡና ተጫውቶ  አሳልፏል... አግሬሲቭ መሆኑን ከሰርጂዮ ራሞስ ተምሬያለሁ ይላል... አሁን ደግሞ ለሀድያ ሆሳዕና እየተጫወተ የሚገኝ...

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ

“ውጤታማ ሆኜ ሉሲዎችን የማሰልጠን እድል የተነፈኩ ብቸኛ አሰልጣኝ ስለሆንኩ እውነት ለመናገር ተስፋ ቆርጫለሁ” “ድሬዳዋ ከተማ ከፋይ ክለብ ነው ገንዘብ ያወጣል ይባላል ይሄ ግን ስህተት...

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲሰ አበባ ከተማን በዋና አሰልጣኝነት ከመያዙ በፊት ባሉት 13 አመታት በሴቶች እግር ኳስ ስኬታማ አሰልጣኝ ነበር ....በሴቶች ከ17 እና 20 አመት...

.. የሊግ ጉዞ ቀጥሏል …..

  በየሳምንቱ ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ጋዜጣ  በነገው ዕለት ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን አካትታ እጅዎ ትገባለች.... በነገው ዕትም ከሀገር ውስጥ በሴቶችም እግርኳስ ላይ  ውጤታማ  የነበረውና ፊቱን ወደ...

አትሌቲከስ

ሊግስፖርት የዚህ ሳምንት እትም


ይከታተሉን

51,668ወዳጆችይውደዱ
232ተከታዮችይከተሉ
6,123ተመዝጋቢዎችይመዝገቡ
- ማስታወቂያ -spot_img

ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊ

ዋልያዎቹ

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት በጋራ ስምምነት ተለያይተዋል።

ከመስከረም 2013 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት የመሩት ውበቱ አባተ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ አቅርበው የነበረ ሲሆን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ...

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ የቀረበላቸው ከሀገር ወስጥ እና ውጪ የሚጫወቱት ተጨዋቾች ዝርዝር ይፋ አድርገዋል

  ግብ ጠባቂዎች ፋሲል ገብረሚካኤል (ባህር ዳር ከተማ) ሰዒድ ሀብታሙ (አዳማ ከተማ) አቡበከር ኑራ (ኢትዮጵያ መድን) ተከላካዮች ረመዳን የሱፍ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ብርሀኑ በቀለ (ሀዲያ ሆሳዕና) ሱሌይማን ሀሚድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ሚሊዮን ሰለሞን (አዳማ ከተማ) ምኞት...

ሚሊዮን ሰለሞን “ምርጥና የማይቆም ቡድን ስላለን በቻን ጥሩ ውጤት እናስመዘግባለን”

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  የሩዋንዳ አቻውን አሸንፎ ለቻን  የአፍሪካ ዋንጫ ያለፈ ሲሆን ይህን ድል አስመልክቶና ከቡድኑ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የቡድኑ ተጨዋች ሚሊዮን ሰለሞን ከሊግ ስፖርት...

“ወደ አፍሪካ ዋንጫውም የማናልፍበት ምንም ምክንያት የለም” “ሩዋንዳን በሜዳዋና በደጋፊዋ ፊት አሸንፈን ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ በማለፋችን የማላውቀው አይነት የደስታ ስሜትን ፈጥሮብኛል” ጋቶች...

"ወደ አፍሪካ ዋንጫውም የማናልፍበት ምንም ምክንያት የለም" "ሩዋንዳን በሜዳዋና በደጋፊዋ ፊት አሸንፈን ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ በማለፋችን የማላውቀው አይነት የደስታ ስሜትን ፈጥሮብኛል" ጋቶች ፓኖም   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/...

“ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ በገለልተኛ ሜዳ መጫወታችን አያሰጋንም” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአማካይ ስፍራ ተጨዋች በዛብህ መላዮ

በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2022/23ቱ  የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎች  በየከተሞቹ  የተጀመሩ ሲሆን  በመጀመሪያው ቀን በተደረገው  ግጥሚያም አንጎላ ሴንትራል አፍሪካን 2-1፣ ሊቢያ ቦትስዋናን 1-0  እና ...

ሉሲዎቹ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ከዩጋንዳ አቻው ጋር ላለበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ቅድመ ዝግጅት በአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው መሪነት  ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ...
spot_imgspot_imgspot_img
P