Google search engine

ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ ጠብቋት ሊግ ስፖርት ነገ ቅዳሜ ለንባብ ትበቃለች፤ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ትወጣ ይሆን?

ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ ጠብቋት
ሊግ ስፖርት ነገ ቅዳሜ ለንባብ ትበቃለች፤ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ትወጣ ይሆን?
ሊግ በሀገር ውስጥ እትሟ የድሬዳዋ ከነማው አብዱራህማን ሙባረክ

“ቅዱስ ጊዮርጊስ ለየት ብሎ ቢመጣም ወጥ አቋም ያሳየ ቡድንን እስካሁን አልተመለከትኩም” ሲል በባህርማዶ ዘገባ ደግሞ የኦባሚያንግ ልብ የሚሰብር ስንብትን አስመልክቶ እና ሌሎች የተለያዩ መረጃዎችን ታስኮመኩሞታለች፤ ሊግ የእርስዎ ናት፡፡ ያንብቧት፤
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: