ሊግ ስፖርት ነገ ለንባብ ስትበቃም በሀገር ውስጥ አምዷ የወላይታ ድቻ አጥቂውን ስንታየው መንግስቱን ይዛሎት ቀርባለች። ተጨዋቹ ምን ብሎ ይሆን? ነገ ከጋዜጣው ያንብቡ።
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋም በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ስለሆነው የእሁዱ የማንቸስተር ዩናይትድና የአርሰናል ጨዋታ እንደዚሁም የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ ክሎፕ ካልተገፋው በቀር ሊቨርፑልን አልለቅም ስለማለታቸው ዘገባ አቅርባሎታለች።
ሊግ አታምልጦት፤ የእርስዎ ናት።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገጿም የሚከተለውን ይመስላል።