ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት
ተወዳጇ እና ተናፋቂዋ ሊግ ስፖርት ጋዜጣችን የ20ኛ ዓመቷን ልትይዝ ተቃርባ ትገኛለች፤ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በነገው ዕለት እትሟም እንደተለመደው ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት የምትቀርብ ሲሆን ከእነዛም መካከል በሀገር ውስጥ አምዳ በሊጉ ስኬታማ አጀማመርን በማሳየት ላይ ከሚገኘው የወልቂጤ ከተማ ተጨዋቾች ውስጥ ጌታነህ ከበደ ስለ ክለባቸው እና ስለራሱ ይናገራል።
ጌታነህ ከበደ ለሊግ ስፖርት ጋዜጣ ከሰጠው አስተያየት ውስጥም “ጎል ሳላስቆጥር ከሜዳ ስወጣ እበሳጫለሁ” ሲል ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋም አርሰናል እና ሊቨርፑል ስለሚያደርጉት ደማቁ ፍልሚያ እና ሌሎች ምርጥ ዘገባ አላት።
ሊግ ስፖርት አታምልጦት፤ ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት ተወዳጇ እና ተናፋቂዋ ሊግ ስፖርት ጋዜጣችን የ20ኛ ዓመቷን ልትይዝ ተቃርባ ትገኛለች፤ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በነገው ዕለት እትሟም እንደተለመደው ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህርማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት የምትቀርብ ሲሆን ከእነዛም መካከል በሀገር ውስጥ አምዳ በሊጉ ስኬታማ አጀማመርን በማሳየት ላይ ከሚገኘው የወልቂጤ ከተማ ተጨዋቾች ውስጥ ጌታነህ ከበደ ስለ ክለባቸው እና ስለራሱ ይናገራል።
ተመሳሳይ ጽሁፎች