Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርት ቅዳሜ በገበያ ላይ በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእናንተ ጋር ለመገናኘት ስራዋን አጠናቃለች፤

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ


ሊግ ስፖርት ቅዳሜ በገበያ ላይ
በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእናንተ ጋር ለመገናኘት ስራዋን አጠናቃለች፤ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ የነገው ዘገባዋ በዝውውሩ መስኮት ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን ካኖረው የቀድሞ የደደቢት ተስፋ ቡድን፣ የሀድያ ሆሳህና፣ የጅማ አባጅፋርና የባህር ዳር ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች እንዳለ ደባልቄ ካክሽ ጋር ቆይታ አላት፤ ተጨዋቹ ከቀረቡለት ጥያቄዎች መካከልም ለአንዱ ይህንን ምላሽ ሰጥቷል “በፊትም ቢሆን ገንዘብን መርጬ እንጂ መጫወት የምፈልገው ለኢትዮጵያ ቡና ነበር” ያለበት ሲገኝ በሌላ የሊግ ስፖርት የሀገር ውስጥ ዘገባ መካከል ደግሞ ሀድያ ሆሳህናን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካሳደጉት ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የአማካይ ስፍራው ተጨዋች ሱራፌል ጌታቸውም
“የሀድያ ሆሳዕና ደጋፊዎችም ሆኑ አሰልጣኙ ከፍተኛ እምነትን የጣሉብኝ ተጨዋች መሆኔ ለእኔ ከፍተኛ ብርታትን ሰጥቶኛል” ብሏል፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በባህር ማዶ ዘገባው በሪያል ማድሪድና በአርሰናል መካከል ምንም ልዩነት አላየሁም ስላለው ዳኒ ሴባዮስ እንደዚሁም ደግሞ ስለ ደቃቃው ምትሃተኛ ተጨዋች በርናንዶ ሲልቫ እና ሌሎች የሚወዱት መረጃ በጋዜጣው ቀርቦሎታል፤ ሊግ አታምልጦት፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P