ሊግ ስፖርትን በገበያ ላይ
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ በገበያ ላይ የምትውል ናት፤ በእዚህ ሳምንት የመጨረሻ ቀን እትሟ ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን
በሀገር ውስጥ የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕን አስመልክቶ ከክለብ ተጨዋቾች ጋር ስለውድድሩና ስለክለቦቻቸው እንደዚሁም ደግሞ በራሳቸው አቋም ዙሪያ የቃለ-ምልልስን አድርገን የሰጡንን ምላሽ አቅርበንላችኋል፤ በባህር ማዶ ደግሞ ስለ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ መሪ ሊቨርፑል አስደናቂ ጉዞና ሌሎች መረጃዎች ቀርቦሎታል፤ ሊግን ያንብቧት አታምልጦት፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ በገበያ ላይ የምትውል ናት፤ በእዚህ ሳምንት የመጨረሻ ቀን እትሟ ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን
ተመሳሳይ ጽሁፎች