ሊግ ስፖርት ጋዜጣ
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ
የረጅም ዓመታት ጊዜን ያስቆጠረችሁ
የእርስዎ እና የእኛ የሆነችው ሊግ ስፖርት ጋዜጣዎ በአዲሱ ዓመትም የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህርማዶ እግር ኳስ ዘገባዎችን ልታስነብቦት ዝግጁ ነች።
ሊግ በነገው እትሟም በሀገር ውስጥ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ጋር በተያያዘ የቡድኑ ተጨዋች ሄኖክ አዱኛ ይናገራል።
ሄኖክ ምን ብሎ ይሆን?
ሊግ በሌላው የሀገር ውስጥ ዘገባ ከባህርዳር ከተማው ተጨዋች ሰለሞን ወዴሳም ጋር ቆይታ አላት። ከዛም ውጪ ነገ ጅማሬ ስለሚያደርገው ስለ አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫም የምትሎት ይኖራል።
ሊግ በቅዳሜ ጋዜጣዋ በባህርማዶ ዘገባዎቿስ ምን ጉዳዮችን ይዛ ታስነብቦት ይሆን?
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ አርሰናልን ከቶተንሃም ስለሚያገናኘው ጨዋታ እና በታላቅ ጉጉት ስለሚጠበቀው የቼልሲና የማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ ሰፊ ዘገባ አላት። በሁለቱ ጨዋታ በተለይ ስለ ፔፕና ቱሂል ታክቲክም የምትሎት ይኖራል።
ሊግ አታምልጦት።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁየረጅም ዓመታት ጊዜን ያስቆጠረችሁ የእርስዎ እና የእኛ የሆነችው ሊግ ስፖርት ጋዜጣዎ በአዲሱ ዓመትም የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህርማዶ እግር ኳስ ዘገባዎችን ልታስነብቦት ዝግጁ ነች።
ተመሳሳይ ጽሁፎች