ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ
ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ሁሉ ቀኗን ጠብቃ ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ነገ ስታገኟትም …
“በአሁን ሰዓት ካለኝ ብቃት አኳያ በብሔራዊ ቡድን ውስጥ የምቀር እንጂ የምቀነስ ተጨዋች በፍፁም አልሆንም”
በረከት ደስታ /ፋሲል ከነማ/
“ጥሩ የውድድር ዓመትን አላሳለፍኩም፤ ለዋልያዎቹ አለመመረጤም ተገቢ ነው”
አብዱልከሪም መሐመድ (ቅ.ጊዮርጊስ)
ሁለቱ የሊጉ ተጫዋቾች ከጋዜጣችን ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገዋል ? ነገ ያነቧታል። ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዎቿም የሚወዷቸውን መረጃ የምትሰጦት ይሆናል።
የእርስዎ ምርጫ የሆነችው ሊግን ያንብቧት።
የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ