የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ ዩጋንዳ አቻቸው ጋር ዛሬ 10:00 ሲሆን በባህርዳር አለምአቅፍ ስታዲየም በሚያደርጉት የወዳጅነት የአቋም መለኪያ ጨዋታ በ4-3-3 የጨዋታ ፎርሜሽን ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል።
ግብ ጠባቂ
ለዓለም ብርሃኑ
ተከላካዮች
ደስታ ደሙ
አስቻለው ታመነ
አንተነህ ተስፋዬ
አህመድ ረሺድ
አማካዮች
ፍጹም አለሙ
ሀይደር ሸረፋ
ሱራፌል ዳኛቸው
አጥቂዎች
አዲስ ግደይ
ሙጂብ ቃሲም
መስፍን ታፈሰ